በኢትዮጵያ ከዱባይ የመጣ ተጨማሪ የቫይረሱ ተጠቂ ተገኘ

በኢትዮጵያ ከዱባይ የመጣ ተጨማሪ የቫይረሱ ተጠቂ ተገኘ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል…

የፊት ጭምብል በ500 ብር እንሸጣለን በማለት ሲያስተዋውቁ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በአዲስ አበባ ከተማ የፊት ጭምብል (ማስክ) በ500 ብር እንሸጣለን በማለት ሲያስተዋውቁ የተገኙ ሶስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር…

የአውሮፓ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በአንድ ቀን ከፍተኛ የሞት መጠን አስመዘገቡ

የአውሮፓ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በአንድ ቀን ከፍተኛውን የሞት መጠን አስመዝግበዋል። በቫይረሱ ሳቢያ በጣሊያን 368፣ በስፔን…

በመላ ሃገሪቱ ትምህርት ቤቶች፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ15 ቀናት ይዘጋሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች በመላ ሃገሪቱ ለ15 ቀናት እንደሚዘጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ በዛሬው ዕለት…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጃክ ማ ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጃክ ማ ጋር…

አማዞን በኮሮናቫይረስ ለተያዙ ሰራተኞቹ ያልተገደበ የህመም ፈቃድ ሰጠ

አማዞን የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት  በቫይረሱ ለተያዙ ሰራተኞቹ ያልተገደበ የህመብ ፈቃድ  መውሰድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡ ተቋሙ ፈቃድ…

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት በኮሮናቫይረስ ተያዙ

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ባለቤት ሶፊ ግሪጎሪ ትሩዶ በተደረገላቸው ምርመራ በኮሮናቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጠቅላይ ሚኒስትሩ…

Language »