የዩክሬንን እህል የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ከኦዴሳ ወደብ ተንቀሳቀሰች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ ጋር በተደረሰው ሥምምነት መሠረት የመጀመሪያውን የእህል ወጪ…

የአውሮፓ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በአንድ ቀን ከፍተኛ የሞት መጠን አስመዘገቡ

የአውሮፓ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በአንድ ቀን ከፍተኛውን የሞት መጠን አስመዝግበዋል። በቫይረሱ ሳቢያ በጣሊያን 368፣ በስፔን…

ዶናልድ ትራምፕ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ። ፕሬዚዳንቱ የቫይረሱን ስርጭት…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጃክ ማ ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጃክ ማ ጋር…

አማዞን በኮሮናቫይረስ ለተያዙ ሰራተኞቹ ያልተገደበ የህመም ፈቃድ ሰጠ

አማዞን የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት  በቫይረሱ ለተያዙ ሰራተኞቹ ያልተገደበ የህመብ ፈቃድ  መውሰድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡ ተቋሙ ፈቃድ…

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት በኮሮናቫይረስ ተያዙ

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ባለቤት ሶፊ ግሪጎሪ ትሩዶ በተደረገላቸው ምርመራ በኮሮናቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጠቅላይ ሚኒስትሩ…

በአሜሪካ በተፈጸመ የመረጃ መረብ ጥቃት የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ለሁለት ቀናት ተዘጋ

በአሜሪካ በተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ጣቢያ ላይ የደረሰ የመረጃ መረብ ጥቃት የጋዝ ማስተላለፊያ መስመሩን ለሁለት ቀናት አዘግቷል።…

በቱርክ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ

በምስራቅ ቱርክ ቫን ግዛት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ። የሀገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር…

የአሜሪካ የመረጃ ደህንነት ኤጀንሲ የመረጃ መረብ ጥቃት ደረሰበት

የአሜሪካ መረጃ ደህንነት ኤጀንሲ የበይነ መረብ ጥቃት ሰለባ መሆኑ ተገለጸ። ኤጀንሲው የሃገሪቱ ትላልቅ ወታደራዊ ግንኙነቶችን ጨምሮ…

የፕሬዚዳንት ትራምፕ የቀድሞ አማካሪ የ40 ወራት እስራት ተፈረደባቸው

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የረጅም ጊዜ አማካሪ የነበሩት ሮጀር ስቶን የ40 ወራት እስራት ተፈረደባቸው። ሮጀር ስቶን…

Language »