Blog

በቱርክ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ

በምስራቅ ቱርክ ቫን ግዛት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ። የሀገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር…

ጾሙ ምዕመናን ከጥላቻ፣ ፍትህን ከማጉደል፣ ከበደልና ዛቻ የሚቆጠቡበት ሊሆን ይገባል-ብጹዕ አቡነ ማቲያስ

በመጪው ወርሃ ጾም ምዕመናን ከጥላቻ ፣ ፍትህን ከማጉደል፣ ሰውን ከመበደልና ከዛቻ እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን…

አዳማና አምቦን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የድጋፍ ሰልፎች ተካሄዱ

አዳማና አምቦን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ለውጡን በመደገፍ ሰልፎች ተካሄዱ። የአዳማ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ለውጡን በመደገፍ ዛሬ…

የመንገዶች ባለስልጣን ያስገነባውን ቋሚ የማሳያ ማዕከል አስመረቀ

FBC

ጅማ ዩንቨርስቲ ከ3 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

የጅማ ዩንቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 135 ተማሪዎችን አስመረቀ። የተመረቁት ተማሪዎች በመደበኛ፣ በማታ፣ በክረምት፣…

የአዲስ አበባ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ

በ835 ሚሊዮን ብር ወጪ ብር የሚገነባው የአዲስ አበባ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ። በቻይናው የኮሙዩኒኬሽን እና…

ቲክ ቶክ አዲስ የደህንነት መተግበሪያ ይፋ ሊያደርግ ነው

ቲክ ቶክ አዲስ የደህንነት መተግበሪያ ይፋ ሊያደርግ ነው። ቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው ቲክ ቶክ ወላጆች ልጆቻቸው የሚጠቀሙትን…

የአሜሪካ የመረጃ ደህንነት ኤጀንሲ የመረጃ መረብ ጥቃት ደረሰበት

የአሜሪካ መረጃ ደህንነት ኤጀንሲ የበይነ መረብ ጥቃት ሰለባ መሆኑ ተገለጸ። ኤጀንሲው የሃገሪቱ ትላልቅ ወታደራዊ ግንኙነቶችን ጨምሮ…

ጎግል አዋኪ ያላቸውን 600 መተግበሪያዎች አገደ

ጎግል አዋኪ ያላቸውን 600 መተግበሪያዎች ማገዱን አስታወቀ። ጎግል ከፕሌይ ስቶር ከተወገዱት 600 የአንድሮይድ መተግበሪያዎች ጋር ተያይዞ…

የፕሬዚዳንት ትራምፕ የቀድሞ አማካሪ የ40 ወራት እስራት ተፈረደባቸው

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የረጅም ጊዜ አማካሪ የነበሩት ሮጀር ስቶን የ40 ወራት እስራት ተፈረደባቸው። ሮጀር ስቶን…

Language »