Technology

የአሊባባው አጋር አሊፔይ የሞባይል የክፍያ መተግበሪያ አገልግሎቱን ሊያስፋፋ ነው

የቻይናው የኤሌክትሮኒክስ ንግድ ኩባንያ አሊባባ አጋር አሊፔይ በመጪዎቹ 3 ዓመታት ውስጥ 40 ሚሊየን የአገልግሎት ፈላጊዎችን  የሞባይል ክፍያ መተግበሪያ ተጠቃሚ ለማድረግ መዘጋጀቱ ተገልጿል፡፡ በዚህ መተግበሪያ ተጠቃሚ  የሚሆኑ አገልግሎት ሰጪዎች 900 ሚሊየን…

Sport

Poltica

50 ዓመታት የዘለቀው እና ዛረም ድረስ እያመሰን ያለው የብሔር ፖሌቲካ

ከ1960ዎቹ  የንጉሱ ማብቂያና የደርግ ጅማሬ አንስቶ በኢትዮጵያ የተስፋፋው የብሔር ፖሌቲካ ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ዘርፌ ብዙ ችግሮች እንደዳረጋት እየሆኑ ያሉ ነገሮች ግልጽ ምስክር ናቸው፡፡ ይህን በስፋት ከማየታችን በፊት እስኪ ለምከተሉት ጥያቀዎች…

Business

ትኩረት የሚሻው የቀበሌ እና የወረዳ መንገዶች እና ድልድዮች ግንባታ ጉዳይ

በኢትዮጵያ ታሪክ ቀበሌን ከቀበሌ እና ከወረዳ ማዕከል እንዲሁም ከዋና መንገዶች ጋር የሚያገናኝ መንገድ ግንባታ የተጀመረው በ2004 ዓ/ም ነው፡፡ ይህ ሥራ በወቅቱ ለገጠሩ የሀገራችን ህዝብ ከፍተኛ ጥቅም ይዞ የመጣ ሥራ ነበር፡፡…

የኦሞሳዓ ኒውስ ኔትወርክ የትኩረት ማዕከሎች

ትምህርት ፖሌቲካ ኢኮኖሚ ቋንቋ ባህል እና ማህበረሰብ ናቸው

Editors Pick

ሃገረ መንግስቱ በግለሰቦች እጅ ወድቆ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃገረ መንግስቱ በግለሰቦች እጅ ወድቆ እንደነበር ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ ከአባላቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል። በምላሻቸውም ከለውጥ በፊት ኢትዮጵያ በሁሉም…

Ethiopia News

ትኩረት የሚሻው የቀበሌ እና የወረዳ መንገዶች እና ድልድዮች ግንባታ ጉዳይ

በኢትዮጵያ ታሪክ ቀበሌን ከቀበሌ እና ከወረዳ ማዕከል እንዲሁም ከዋና መንገዶች ጋር የሚያገናኝ መንገድ ግንባታ የተጀመረው በ2004 ዓ/ም ነው፡፡ ይህ ሥራ በወቅቱ ለገጠሩ የሀገራችን ህዝብ ከፍተኛ ጥቅም ይዞ የመጣ ሥራ ነበር፡፡…

Language »