Blog

በጎንደር የጥምቀት በዓል ላይ በተኩስ የተቀናጀ ከፍተኛ ፍንዳታ ለመፈፀም በዝግጅት ላይ የነበሩ ሁለት የጥፋት ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ዘንድሮ በሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ በተኩስ የተቀናጀ ከፍተኛ ፍንዳታ ለመፈፀም የሽብር ተልዕኮ…

የአሜሪካ ሴኔት በፕሬዚዳንት ትራምፕ ላይ የተከፈተውን የክስ ሂደት በይፋ አስጀመረ

 የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተከፈተውን የክስ ሂደት በይፋ አስጀመረ። በክስ ሂደቱ…

የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ጥር ወር ላይ እንደሚካሄድ ተገለፀ

የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ጥር ወር ላይ እንደሚካሄድ አስተናጋጇ ካሜሮን ገለፀች። ትናንት የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ)…

ቀነኒሳ በቀለ በለንደን ማራቶን ከኪፕቾጌ ጋር ይፎካከራል

ቀነኒሳ በቀለ ሚያዚያ ወር ላይ በሚካሄደው የለንደን ማራቶን ከኬንያዊው ኤሉድ ኪፕቾጌ ጋር እንደሚሮጥ አስታወቀ። ቀነኒሳ ከኪፕቾጌ…

የደቡብ ክልል ተወላጆች ምሁራን መድረክ ተጠናቀቀ

ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የደቡብ ክልል ተወላጆች ምሁራን መድረክ ተጠናቀቀ። በምሁራን መድረኩ ላይ የክልል አደረጃጀት ጥያቄን በተመለከተ…

ከ1 ሺህ 300 ሲ ሲ በታች በሆኑ አዳዲስ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚጣለው የታክስ መጠን ወደ 5 በመቶ እንዲቀንስ ተደረገ

ማሻሻያ በተደረገበት ረቂቅ የኤክሳይዝ ታክስ በአዳዲስ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚጣለውን የታክስ መጠን ከ30 በመቶ ወደ 5 በመቶ…

ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በደህንነት ስጋት የወጡ ከ35 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው

ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በደህንነት ስጋት የወጡ ከ35 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ ትኩረት ተሰጥቶ…

በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል በህዳሴ ግድብ ላይ ሲካሄድ የነበረው ውይይት ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል በህዳሴ ግድብ ላይ ሲካሄድ የነበረው ውይይት በጥሩ ውጤት መጠናቀቁ ተገለፀ። የኢትዮጵያ፣ የግብጽ…

መገናኛ ብዙሃን ምርጫ ነክ መረጃዎችን ሚዛናዊ በሆነ መልኩ መዘገብ እንዳለባቸው ተገለፀ

መገናኛ ብዙሃን የፖለቲካ ፓርቲዎች ለህዝቡ የሚያቀርቧቸውን ፖሊሲዎች እና ፕሮግራሞች ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ማስተላለፍ እንደሚገባቸው የዘርፉ ምሁራን…

ለስፖርት ውርርድ ጨዋታ አዲስ ፈቃድ መስጠት ማቆሙን የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (OSNN) በሀገሪቱ እየተስፋፋ ለመጣው የስፖርት ውርርድ ጨዋታ አዲስ ፈቃድ መስጠት ማቆሙን…

Language »