በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ መቐለ 70 እንደርታን አሸነፈ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የቀኑ ብቸኛ ጨዋታ በመቐለ ተካሄዷል።

መቐለ ላይ በተካሄደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መቐለ 70 እንደርታን 2 ለ 0 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ሆኗል።

የፋሲል ከነማ የማሸነፊያ ግቦች የፕሪሚየር ሊጉን ኮኮብ አግቢነት እየመራ የሚገኘው ሙጅብ ቃሲም በ12ኛ እና 45ኛ ደቂቃዎች ላይ አስቆጥሯል።

FBC

Language »