በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ሮናልዶና ሜሲን ማን ይተካቸው ይሆን?

ክሪስቲያኖ ሮናልዶና ሊዮኔል ሜሲ ከአውሮፓውያኑ 2010 እስከ 2020 ባሉት ዓመታት የዓለምን እግር ኳስ ተቆጣጥረውና የኳስ አፍቃሪውን ይሄኛው ይበልጣል ያኛው በሚል ክርክር ውስጥ ከትተው ቆይተዋል።

ነገር ግን ለጁቬንቱስ የሚጫወተው የ34 ዓመቱ ሮናልዶና የባርሴሎናው የ32 ዓመት አጥቂ ሜሲ ለዘለዓለም ሊቆዩ አይችሉም። ለመሆኑ የእነሱን ቦታ ማን ሊተካው ይችል ይሆን?

• ጋና የብሔራዊ ቡድኗን አሠልጣኞች በጠቅላላ አባረረች

• “የዘረኝነት ጥቃቱ ከዚህም በላይ ሊከፋ ይችላል” ንጎሎ ካንቴ

የቢቢሲ ስፖርት ክፍል ተከታዮቹን ተጫዋቾች ተተኪ ሊሆኑ ይችላሉ ብሎ መርጧቸዋል።

ኪሊየን ምባፔ (ፒኤስጂ እና ፈረንሳይ)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Language »