Blog
የአውሮፓ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በአንድ ቀን ከፍተኛ የሞት መጠን አስመዘገቡ
የአውሮፓ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በአንድ ቀን ከፍተኛውን የሞት መጠን አስመዝግበዋል። በቫይረሱ ሳቢያ በጣሊያን 368፣ በስፔን…
በመላ ሃገሪቱ ትምህርት ቤቶች፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ15 ቀናት ይዘጋሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች በመላ ሃገሪቱ ለ15 ቀናት እንደሚዘጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ
በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ በዛሬው ዕለት…
የአሊባባው አጋር አሊፔይ የሞባይል የክፍያ መተግበሪያ አገልግሎቱን ሊያስፋፋ ነው
የቻይናው የኤሌክትሮኒክስ ንግድ ኩባንያ አሊባባ አጋር አሊፔይ በመጪዎቹ 3 ዓመታት ውስጥ 40 ሚሊየን የአገልግሎት ፈላጊዎችን የሞባይል…
ጎግል ሰራተኞቹ ቤት ውስጥ ሆነው እንዲሰሩ ጠየቀ
ጎግል በዓለም ላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሰራተኞቹ ቤት ውስጥ ሆነው እንዲሰሩ…
ዶናልድ ትራምፕ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ። ፕሬዚዳንቱ የቫይረሱን ስርጭት…
አየር መንገዱ ዛሬ ወደ መቐለና ላሊበላ የሚያደርገውን በረራ ሰረዘ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት ወደ መቐለና ላሊበላ የሚያደርገውን በረራ በአስቸጋሪ የአየር ፀባይ ምክንያት መሰረዙን አስታወቀ።…
ለብልጽግና የተደረገው ድጋፍ ህብረተሰቡ የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ተቀብሎ ከጎኑ እንደሚሰለፍ ዳግም ያረጋገጠበት መሆኑን ፓርቲው ገለፀ
ለብልጽግና ፓርቲ ትናንት ምሽት የተደረገው ድጋፍ ህብረተሰቡ ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና የማሸጋገር ጉዞን ተቀብሎ ከፓርቲው ጎን እንደሚሰለፍ…
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጃክ ማ ጋር ተወያዩ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጃክ ማ ጋር…
ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር ተካሄደ
ሴቶችን ብቻ የሚያሳትፈው ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር ተካሄደ፡፡ በተሟላ ስርዓተ-ምግብ ምኞቷ ይሳካል በሚል መሪ ቃል ለ17ተኛ…