Blog

አንጋፋው የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብሪያንትና የ13 ዓመት ልጁ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ

አሜሪካዊው የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብሪያንት ከልጁ ጂያና ጋር በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወቱ አለፈ። ካሊፎርኒያ ካላባሳስ ከተማ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አስመራ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስመራ ሲገቡ በኤርትራው ፕሬዚዳንት…

ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ የተሰኘ የቱሪዝም መድረክ ተካሄደ

ከ50 በላይ የኬንያ የጉዞ ወኪሎች እና አስጎብኚዎች የተሳተፉበት ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ የተሰኘ የቱሪዝም መድረክ በኬንያ ተካሄደ።…

አሰልጣኝ ሁሴን ሺቦ የአመቱ የአፍሪካ ምርጥ አትሌቲክስ አሰልጣኝ ሆነው ተመረጡ

የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን በ2019 በአትሌቲክሱ ዘርፍ የአመቱን ምርጦች ይፋ አድርጓል። በአሰልጣኞች ዘርፍ ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ሁሴን ሺቦ…

በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል። በወንዶች አትሌት ኦሊቃ አዱኛ 2 ሰዓት…

በሀገር ውስጥ የተሰራው የማሳያ ታብሌት ለእይታ በቃ

በሀገር ውስጥ የተሰራው የማሳያ ታብሌት ለእይታ መብቃቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከ9ኛ እስከ 12 ክፍል ላሉ…

ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ልየታ ስራ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮላፕላን ማረፊያ ተጀመረ

ኖቭል ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ ሁሉም መንገደኞች የሰውነት ሙቀት ልየታ ስራ በቦሌ ዓለም አቀፍ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በኢ/ር ታከለ ኡማ የቀረበውን ሹመት አጸደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ኢንጅነር ታከለ ኡማ ለከተማዋ ምክር ቤት የተለያዩ የስራ ሃላፊነት ያቀረቡትን…

የኢንተርፖል የቀድሞው ሃላፊ የ13 ዓመት እስር ቅጣት ተፈረደባቸው

የዓለም አቀፉ ፖሊስ ተቋም (ኢንተርፖል) የቀድሞው ሃላፊ ሜንግ ሃንግዌይ  በቻይና የ13 ዓመት ክስድስት ወር የእስር ቅጣት…

በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ ከሚሰሩ ኮንትራክተሮች ጋር ውይይት ተካሄደ

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በመሳተፍ ላይ ከሚገኙ ኮንትራክተሮች ጋር የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢጅነር…

Language »