ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አስመራ ገቡ


ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስመራ ሲገቡ በኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

በቆይታቸው ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሀመድ አብዱላሂ ጋር ውይይት እንደሚደርጉ ይጠበቃል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሁለቱ ሀገራት መሪዎች ጋር በበርካታ ጉዳዮ ውይይት እንደሚያደርጉ ነው የገለፁት፡፡

FBC

Language »