ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር በናይሮቢ ተገናኝተው ተወያይተዋል። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ…

የአዳማ ሪፌራል ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ

የአዳማ ሪፌራል ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የውስጥ ደዌና ከፍተኛ የቀዶ ህክምና ስፔሻልስቶችን ጨምሮ በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን 140…

ጾሙ ምዕመናን ከጥላቻ፣ ፍትህን ከማጉደል፣ ከበደልና ዛቻ የሚቆጠቡበት ሊሆን ይገባል-ብጹዕ አቡነ ማቲያስ

በመጪው ወርሃ ጾም ምዕመናን ከጥላቻ ፣ ፍትህን ከማጉደል፣ ሰውን ከመበደልና ከዛቻ እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን…

አዳማና አምቦን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የድጋፍ ሰልፎች ተካሄዱ

አዳማና አምቦን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ለውጡን በመደገፍ ሰልፎች ተካሄዱ። የአዳማ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ለውጡን በመደገፍ ዛሬ…

የመንገዶች ባለስልጣን ያስገነባውን ቋሚ የማሳያ ማዕከል አስመረቀ

FBC

ጅማ ዩንቨርስቲ ከ3 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

የጅማ ዩንቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 135 ተማሪዎችን አስመረቀ። የተመረቁት ተማሪዎች በመደበኛ፣ በማታ፣ በክረምት፣…

የአዲስ አበባ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ

በ835 ሚሊዮን ብር ወጪ ብር የሚገነባው የአዲስ አበባ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ። በቻይናው የኮሙዩኒኬሽን እና…

በሀዋሳና ቢሾፍቱን ጨምሮ በሌሎች ከተሞች የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

በሀዋሳና ቢሾፍቱን ጨምሮ በሌሎች ከተሞች በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ስራ በመደገፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው በሃዋሳ ከተማ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከብሄራዊ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሄራዊ የዕርቀ…

33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል

33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል። የዘንድሮው የጉባኤው መሪ ቃል “ግጭትና ጦርነትን በማስቆም ለአፍሪካ…

Language »